Duration 8:54

ትልቅ ነህ Dagi Dagmawi Tilahun ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur ዳግማዊ ጥላሁን መዝሙር

82 186 watched
0
0
Published 5 Jan 2021

ኢየሱስ እንሻገር ባላችሁ ጉዳይ እሺ ብላችሁ ተሻገሩ:: አዎ ወጀብ ይኖራል! አዎ ማእበል ይኖራል! በታንኳችሁ ያለው ግን በታንኳችሁ ከሌለው ከዛ ሁኔታ ይበልጣል:: ተነስቶ ሲገስፀው በእውነት ከእናንተ ጋር ያለው ከወጀቡም: ከማእበሉም ከሁኔታውም እንደሚበልጥና እሱ ብቻ ትልቅ እንደሆነ የምታዩበት ሌላ ምእራፍ ይሆንላችሗል:: "ትልቅ ነኝ" ብሎ ከመሻገር ሊከለክላችሁ ከፊታችሁ ከቆመው በላይ ኢየሱስ ትልቅ ነው:: ይልቁንስ ሁኔታው የጌታን ትልቅነት የሚያሳያችሁ ይሁንላችሁ:: የምትናፍቁትን ክብሩን: ችሎታውን እና ማንነቱን ታዩ ዘንድ እመኑትና ተሻገሩ.... ይህንን ባሰብኩና ባመንኩ ጊዜ ከ9 አመት በፊት የተቀበልኩት ዝማሬ ነውና ተባረኩበት::

Category

Show more

Comments - 82